Position:
Organization: Addis Ababa University
የስራ መደቡ፡ የህግ ባለሙያ II
ደመወዝ፡ 8474
ብዛት፡ 1
የስራ ክፍል፡ ህግ አገልግሎት
የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
ፆታ፡ ሴት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመርያ ዲግሪ በህግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀች
የስራ ልምድ፡ 2 አመት በህግ ስራዎች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ/ ዋናው ግቢ የሰው ሃብት ስራ አመራርንስ ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 1 በአካል በመላክ ማመልከት ይችላሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree in Law or in a related field of study with relevant work experience Required Gender: Female How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ/ ዋናው ግቢ የሰው ሃብት ስራ አመራርንስ ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 1 በአካል በመላክ ማመልከት ይችላሉ።Deadline: May 22, 2025, 12:00 AM
Location: Mexico
Amount: 1