Position:
Organization: Ethiopian Roads Administration
ብዛት: 1
ደመወዝ: 15475
የስራ ቦታ: አዲስ አበባ
የስራ መስፍርቶች:
የት/ት ደርጃ: ፒኤችዲ፣ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ በኮምፒውተር ሳይንስ፣በኮምፒውተር ኢንጂነሪንግ፣ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፣ሶፍትዊር ኢንጂነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ: 2-6 አመት
የማመልከቻ መመርያ፡
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ለኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር/ሠራተኛ አስተዳደር ቡድን 2 በአካል በመገኘት ወይም ፖስታ ቁጥር 1770 በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ+2511155073 ይደውሉ።
Deadline: Sep 8, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1