Leather Production Personnel

Position:

Organization: Bright Techno Tonic Plc

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

የትምህርት ደረጃ፡

  • ሌቭል I እና ከዛ በላይ በቆዳ ምርት ዝግጅት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ

የስራ ልምድ፡

  • 1 ዓመት እና ከዛ በላይ የስራ ልምድ ያለው

  • የቆዳ ምርት ዲዛይን እና ጥራት ቁጥጥር ላይ የሰራ

ብዛት፡ 6

ደመወዝ፡ በስምምነት

የስራ ቦታ: ጎሮ

የቅጥር : በቋሚነት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የሚሰጡ የንድፍ (ዲዛይን) ሃሳቦችን ወደ ቆዳ ምርት መቀየር

  • ግብዓቶችን ያለብክነት፣ በቁጠባ እና በጥንቃቄ መቁረጥ እንዲሁም ወደ ምርት ማስገባት

  • የተቆረጡ የቆዳ ክፍሎችን በተገቢው ማጣበቂያ፣ ስፌት እና ሌሎች መጋጠሚያዎች በመጠቀም በጥራት ማገጣጠም

  • የተለያዩ የቆዳ መስፊያና ማጠናቀቂያ ማሽኖችን በአግባቡ፣ በጥንቃቄ እና ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ መያዝ

  • የተሰጠውን የምርት ግብ በጥራት እና በተቀመጠለት የጊዜ ገደብ አጠናቆ ማስረከብ

  • የስራ ሂደት መመሪያዎችን በትክክል መከተል

  • እያንዳንዱ ምርት ከመታሸጉ እና ለገበያ ከመቅረቡ በፊት ጥራቱን የጠበቀ መሆኑን ፈትሾ ማረጋገጥ

  • በስራ ቦታ የደህንነት መመሪያዎችን መከተል

  • የስራ ቦታን ሁልጊዜ ንፁህ እና የተደራጀ ማድረግ

ክህሎቶች

  • የቆዳ ጫማዎችን የመሥራት ችሎታ ያለው

  • የቆዳ ቦርሳዎችን የመሥራት ችሎታ ያለው

  • የቆዳ ጃኬቶችን የመሥራት ችሎታ ያለው

  • የቆዳ ሱሪ እና ጉርድ ቀሚስ የመሥራት ችሎታ ያለው

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን AdilCGHR@outlook.com በመላክ ወይም ገርጂ መብራት ሀይል ዴይሊ ማርት ፊት ለፊት ቴዲ ሁለት መንጃ ፈቃድ ማሰልጠኛ ያለበት ህንጻ 1ኛ ፎቅ ላይ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251985048935 ይደውሉ፡፡

Job Requirements ሌቭል I እና ከዛ በላይ በቆዳ ምርት ዝግጅት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የሚሰጡ የንድፍ (ዲዛይን) ሃሳቦችን ወደ ቆዳ ምርት መቀየር - ግብዓቶችን ያለብክነት፣ በቁጠባ እና በጥንቃቄ መቁረጥ እንዲሁም ወደ ምርት ማስገባት - የተቆረጡ የቆዳ ክፍሎችን በተገቢው ማጣበቂያ፣ ስፌት እና ሌሎች መጋጠሚያዎች በመጠቀም በጥራት ማገጣጠም - የተለያዩ የቆዳ መስፊያና ማጠናቀቂያ ማሽኖችን በአግባቡ፣ በጥንቃቄ እና ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ መያዝ - የተሰጠውን የምርት ግብ በጥራት እና በተቀመጠለት የጊዜ ገደብ አጠናቆ ማስረከብ - የስራ ሂደት መመሪያዎችን በትክክል መከተል - የስራ ቦታን ሁልጊዜ ንፁህ እና የተደራጀ ማድረግ How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን AdilCGHR@outlook.com ላይ በመላክ ወይም ገርጂ መብራት ሀይል ዴይሊ ማርት ፊት ለፊት ቴዲ ሁለት መንጃ ፈቃድ ማሰልጠኛ ያለበት ህንጻ 1ኛ ፎቅ ላይ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251985048935 ይደውሉ፡፡

Deadline: Jul 30, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 6