Lecturer
Position:
Organization: Wollo University
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡
በኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ እና ኦዲቲንግ፣ አካውንቲንግና ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ከመንግስት ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ላት
በኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ፣ አካውንቲንግና ፋይናንስ፣ አካውንቲንግና ኦዲቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡
0 ዓመት
ብዛት፡ 4
ኮሌጅ፡ የቢዝነስ እና ኢኮኖሚክስ ኮሌጅ
ዲፓርትመት፡ ኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ/ አካውንቲንግና ፋይናንስ
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የትምህርት እቅድ ማዘጋጀት እና ለተማሪዎች ማሰራጨት
ፈተናዎችን ማዘጋጀት፣ መፈተን እና የተማሪዎችን ውጤት በወቅቱ ማሳወቅ
የተማሪዎችን የመማር ማስተማር ሂደት መከታተል እና አስፈላጊውን ድጋፍ መስጠት
በዘርፉ አዳዲስ ግኝቶችን እና እውቀቶችን መከታተል እንዲሁም ለትምህርት ክፍሉ ማቅረብ
በትምህርት ክፍሉ የሚሰጡ ተጨማሪ አስተዳደራዊ ስራዎችን ማከናወን
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ ከሥራ ማመልከቻ ጋር በመያዝ በደሴ ካምፓስ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፋጻሚ ቢሮ ቁጥር 108 በአካል በመገኘት ወይም በፈጣን የፖስታ አገልግሎት (EMS) በመ.ሣ.ቁ. 1145 ደሴ ኮፒውን በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ የምዝገባ ሰዓት ጠዋት ከ2፡30-6፡00 ከሰዓት ከ7፡30-1፡00 ሰዓት ድረስ ሲሆን በመጀመሪያ ዲግሪያቸው ወንድ 3.50 እና ከዛ በላይ እና ሴት 3.00 እና ከዛ በላይ፤ ለአካል ጉዳተኞች እና ለታዳጊ ክልልና አርብቶ አደር አካባቢ ነባርብሄረሰብ ተወላጅ ተማሪዎች የመጀመሪያ ዲግሪ ውጤታቸው ለወንድ 3.15 እና ከዛ በላይ ለሴቶች 2.50 እና ከዛ በላይ መሆን ይኖርበታል፡፡ በተጨማሪም የመመረቂያ ፅሁፍ ውጤታቸው Very good & above መሆን አለበት፡፡ በውጭ ሀገራት ትምህርታቸውን የተከታተሉ ተወዳዳሪዎች በህግ ስልጣን በተሰጣቸው አካላት የትምህርት ደረጃ አቻ ግመታና ሰነድ ማረጋገጫ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ አመልካቾች ከመንግስት ዩኒቨርሲቲ በማንኛውም ፕሮግራም የተማሩ መሆን የሚጠበቅባቸው ሲሆን አሸናፊ ሆነዉ የሚመረጡ አመልካቾች በደሴ ዋና ግቢ ልዕለ ህክምና ግቢ ወይም ኮምቦልቻ ካምፓስ መስራት ይጠበቅባቸዋል፡፡. ከሌላ መ/ቤት የሚመጡ ተወዳዳሪዎች የውድድሩ አሸናፊ ከሆኑ ከሚሰሩበት መስሪያ ቤት/ተቋም መልቀቂያ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ አመልካቾች እድሜያቸው ከ45 ዓመት በታች መሆን አለበት፡፡ የፈተና ጊዜ በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ሲሆን በፈተና ወቅት ማንነትን የሚገልጽ መታወቂያ ካርድ መያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፡፡
Job Requirements በኮፕሬቲቭ አካውንቲንግ እና ኦዲቲንግ፣ አካውንቲንግና ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ከመንግስት ዩኒቨርሲቲ ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የትምህርት እቅድ ማዘጋጀት እና ለተማሪዎች ማሰራጨት - ፈተናዎችን ማዘጋጀት፣ መፈተን እና የተማሪዎችን ውጤት በወቅቱ ማሳወቅ - የተማሪዎችን የመማር ማስተማር ሂደት መከታተል እና አስፈላጊውን ድጋፍ መስጠት - በዘርፉ አዳዲስ ግኝቶችን እና እውቀቶችን መከታተል እንዲሁም ለትምህርት ክፍሉ ማቅረብ - በትምህርት ክፍሉ የሚሰጡ ተጨማሪ አስተዳደራዊ ስራዎችን ማከናወን How to Apply አመልካቾች የትምህርት ማስረጃ ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ ከሥራ ማመልከቻ ጋር በመያዝ በደሴ ካምፓስ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፋጻሚ ቢሮ ቁጥር 108 በአካል በመገኘት ወይም በፈጣን የፖስታ አገልግሎት በመ.ሣ.ቁ. 1145 ደሴ ኮፒውን በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ የምዝገባ ሰዓት ጠዋት ከ2፡30-6፡00 ከሰዓት ከ7፡30-1፡00 ሰዓት ድረስ ሲሆን የመጀመሪያ ዲግሪ ውጤታቸው ወንድ 3.50 እና ከዛ በላይ እና ሴት 3.00 እና ከዛ በላይ ሊሆን ይገባል፡፡ አመልካቾች እድሜያቸው ከ45 ዓመት በታች መሆን ሲኖርበት በፈተና ወቅት ማንነትን የሚገልጽ መታወቂያ ካርድ መያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡Deadline: Sep 2, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 4
