Lecturer
Position:
Organization: Hawassa University College of Health Science
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በዴንታል ሜዲስን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ደመወዝ፡ 25285
ብዛት፡ 2
የስራ ቦታ፡ ሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
ለተማሪዎች ፈተናዎች እና ሌሎች የግምገማ ሂደቶችን ማካሄድ
በትምህርት፣ ምርምር እና ሌሎች አካዳሚክ እንቅስቃሴዎች ላይ ከከፍተኛ መምህራን ጋር አብሮ መስራት
ለተማሪዎች የአካዳሚክ መመሪያ እና ምክር መስጠት
ቀጣይ የሙያ እድገት እና ስልጠና ላይ መሳተፍ
በዩኒቨርሲቲው የሚመደቡ የአስተዳደር ስራዎችን ማከናወን
የማመልከቻ መመሪያ
ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
ማስታወሻ፡ ሁሉም ተወዳዳሪዎች የሙያ ፍቃድ እና ፋይዳ መታወቂያ ማስገባት ሲኖርባቸው አመልካቾች ያላቸውን የድጋፍ ደብዳቤ (Recommendation Letter) ማስገባት አለባቸው፡፡ ለስራ መደቡ የተጠየቀው ተፈላጊ ችሎታ ለሥራ መደቡ ተመሳሳይ መሆን አለበት፡፡ የፈተና ጊዜ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ውስጥ ባለው ማስታወቂያ ሰሌዳዎች እና በኮሌጁ የፌስቡክ ገፅ ላይ ይገለፃል፡፡
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በዴንታል ሜዲስን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር - ለተማሪዎች ፈተናዎች እና ሌሎች የግምገማ ሂደቶችን ማካሄድ - በትምህርት፣ ምርምር እና ሌሎች አካዳሚክ እንቅስቃሴዎች ላይ ከከፍተኛ መምህራን ጋር አብሮ መስራት - ለተማሪዎች የአካዳሚክ መመሪያ እና ምክር መስጠት - ቀጣይ የሙያ እድገት እና ስልጠና ላይ መሳተፍ - በዩኒቨርሲቲው የሚመደቡ የአስተዳደር ስራዎችን ማከናወን How to Apply ከላይ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶኮፒ ጋር በመያዝ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን። ማስታወሻ፡ አመልካቾች CGPA 3.00 እና ከዛ በላይ እና የኢንተርንሺፕ ውጤታቸው B እና ከዛ በላይ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ ሁሉም ተወዳዳሪዎች የሙያ ፍቃድ እና ፋይዳ መታወቂያ ማስገባት ሲኖርባቸው አመልካቾች ያላቸውን የድጋፍ ደብዳቤ (Recommendation Letter) ማስገባት አለባቸው፡፡ ለስራ መደቡ የተጠየቀው ተፈላጊ ችሎታ ለሥራ መደቡ ተመሳሳይ መሆን አለበት፡፡Deadline: Jul 16, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 2
