Lecturer

Position:

Organization: Assosa university

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

የትምህርት ደረጃ፡

  • በክሊኒካል ፋርማሲ ወይም በፋርማሲ ፕራክቲስ፣ በፋርማኮሎጂ፣ በፋርማሲቲክስ፣ በፋርማሲቲካል አናሊስስ፣ በፋርማኮግኖሲ ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ላት

  • በፋርማሲ የመጀመሪያ ዲግሪ

የስራ ልምድ፡

  • 0 ዓመት

  • በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ከ1 ዓመት በላይ የስራ ልምድ ያላቸው አምልካቾች ተጨማሪ 5 ነጥብ ያገኛሉ፡፡

ብዛት፡ 5

ኮሌጅ፡ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ

ዲፓርትመት፡ ፋርማሲ

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • ጥራት ያለው እና በምርምር የተደገፈ ትምህርት ለተማሪዎች ማድረስ

  • የተማሪዎችን የትምህርት እድገት መከታተልና መገምገም

  • የተማሪዎችን የምርምር ሥራዎች እና የመመረቂያ ጽሑፎችን በዋና አማካሪነት መምራት

  • በቅድመ-ምረቃ እና በድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች ጥራት ያለው ትምህርት መስጠት

  • ዘመናዊ እና ተማሪ-ተኮር የማስተማር ስነ-ዘዴዎችን በተግባር ላይ ማዋል

  • ለተማሪዎች የአካዳሚክና የሙያ ምክር መስጠት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም የግል ሁኔታ መግለጫ (CV) ከማመልካቻ ጋር በኢሜል አድራሻችን tesfu924@gmail.com ወይም በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ አዲሱ ህንጻ ግራውንድ B1 No 2 በአካል በመቅረብ ወይም በፖስታ ሣ.ቁ 18 በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች የመመረቂያ ነጥባቸው ለወንዶች ለሁለተኛ ዲግሪ 3.5 እና ከዛ በላይ እና ለመጀመሪያ ዲግሪ 3.0 እና ከዛ በላይ ፤ ለሴቶች ለሁለተኛ ዲግሪ 3.35 እና ከዛ በላይ እና ለመጀመሪያ ዲግሪ 2.75 እና ከዛ በላይ ሲሆን የቴሲስ ውጤታቸው B+ ወይም Very Good እና ከዛ በላይ መሆን ይኖርበታል፡፡ በተጨማሪም ለአካል ጉዳተኛ እና ለታዳጊ ክልል አምልካቾች ለሁለተኛ ዲግሪ 3.15 እና ከዛ በላይ እና ለመጀመሪያ ዲግሪ 2.5 እና ከዛ በላይ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ የትምህርት ማስራጃቸውን በፖስታ እና በኢሜል የሚልኩ አመልካቾች የሚመዘገቡበትን የት/ት ዓይነትና (Specialization) እና ተራ ቁጥር በማስረጃቸው ላይ መፃፍ ይኖርባቸዋል፡፡ ከ2011 ዓ.ም ጀምሮ የተመረቁ አመልካቾች የሙያ ማረጋገጫ የምዘና ፈተና ያለፈ/ፈች ለመሆኑ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የፈተና ቀን እና ቦታ በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለፅ ይሆናል፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

Job Requirements በክሊኒካል ፋርማሲ ወይም በፋርማሲ ፕራክቲስ፣ በፋርማኮሎጂ፣ በፋርማሲቲክስ፣ በፋርማሲቲካል አናሊስስ፣ በፋርማኮግኖሲ ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ጥራት ያለው እና በምርምር የተደገፈ ትምህርት ለተማሪዎች ማድረስ - የተማሪዎችን የትምህርት እድገት መከታተልና መገምገም - የተማሪዎችን የምርምር ሥራዎች እና የመመረቂያ ጽሑፎችን በዋና አማካሪነት መምራት - በቅድመ-ምረቃ እና በድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች ጥራት ያለው ትምህርት መስጠት - ዘመናዊ እና ተማሪ-ተኮር የማስተማር ስነ-ዘዴዎችን በተግባር ላይ ማዋል How to Apply አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ እንዲሁም ሲቪ በኢሜል አድራሻችን tesfu924@gmail.com ወይም በአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ አዲሱ ህንጻ ግራውንድ No 2 በአካል በመቅረብ ወይም በፖስታ ሣ.ቁ 18 በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የመመረቂያ ነጥባቸው ለወንዶች ለሁለተኛ ዲግሪ 3.5 እና ከዛ በላይ እና ለመጀመሪያ ዲግሪ 3.0 እና ከዛ በላይ ፤ ለሴቶች ለሁለተኛ ዲግሪ 3.35 እና ከዛ በላይ እና ለመጀመሪያ ዲግሪ 2.75 እና ከዛ በላይ ሲሆን የቴሲስ ውጤታቸው B+ ወይም Very Good እና ከዛ በላይ መሆን ይኖርበታል፡፡

Deadline: Sep 3, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 5