Lecturer (Hematology)

Position:

Organization: Ethiopian Police University College

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

የትምህርት ደረጃ:

  • ሁለተኛ ዲግሪ በሄማቶሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች

  • ሙያዊ ላይሰንስ ያለው/ላት

የሰራ ልምድ፡

  • 2 ዓመት እና ከዛ በላይ

ብዛት፡ 1

የስራ ቦታ፡ ሰንዳፋ

ደመወዝ፡ በከፍተኛ ትምህርት ተቋም የደመወዝ ስኬል መሠረት ይሆናል

የቤት አበል፡ ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መምህራን በተፈቀደው መሠረት

ዕድሜ፡ ከ45 ዓመት በላይ ያልሆነ/ች

ክህሎቶች

  • ስለ ሄማቶሎጂ መሠረታዊ መርሆች ጥልቅ ዕውቀት ያለው/ላት(Blood Cells, Coagulation and Disorders)

  • የላቦራቶሪ ምርመራዎችን የማከናወን እና የመተንተን ክህሎት(CBC, Blood Smears, Coagulation profiles)

  • የሄማቶሎጂ መሣሪያዎችንና የምርመራ ዕቃዎችን በብቃት የመጠቀም ችሎታ

  • ስለ ጥራት ቁጥጥር እና ስለ ላቦራቶሪ ደህንነት መመሪያዎች ግልጽ ግንዛቤ ያለው/ላት

  • የሄማቶሎጂ ምርመራ ውጤቶችን በትክክል የመተርጎም እና ሪፖርት የማድረግ ችሎታ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ እና የስራ መደቡን በማመልከቻቸው ላይ በመጥቀስ ሠንዳፋ ኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ህንፃ 1ኛ ፎቅ ሲቪል አስተዳደር ክፍል ቢሮ ቁጥር-08 በአካል በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ ከወንጀል ነፃ ስለመሆናቸው ከአቅራቢያ ከሚኖር ከፖሊስ ጣቢያ ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ በአካል ማቅረብ የማትችሉ አመልካቾች በቴሌግራም አካውንታችን https://t.me/Marymenate ማመልከት ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡

በሁሉም የሥራ መደቦች የሚወዳደሩ አመልካቾች ትምህርታቸውን በአገር ውስጥ ወይም አቻ ግመታ በተሰጠው የውጭ አገር ከፍተኛ ትምህርት ተቋም በመደበኛ ፕሮግራም የተከታተሉ መሆን ይኖርባቸዋል፤ እንዲሁም ከአገር ውጭ ለተማሩ ከትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን የአቻ ግመታ ማረጋገጫ፣ በማስተማርና ምርምር ላይ ለተሳተፉ ደግሞ ከሰሩበት ተቋም ማረጋገጫ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል። በተጨማሪም ለወንዶች የሁለተኛ ድግሪ CGPA 3.50 እና ከዚያ በላይ ሆኖ የመጀመሪያ ድግሪ CGPA 3.00 እና ከዚያ በላይ፤ ለሴቶች የሁለተኛ ድግሪ (CGPA) 3.35 እና ከዚያ በላይ ሆኖ የመጀመሪያ ድግሪ 2.75 እና ከዚያ በላይ ፤ ለታዳጊ ክልልና አርብቶ አደር አካባቢ ነባር ብሔረሰብ ተወላጆች የሁለተኛ ድግሪ (CGPA) 3.15 እና ከዚያ በላይ ሆኖ የመጀመሪያ ድግሪ (CGPA) 2.50 እና ከዚያ በላይ መሆን ሲኖርበት የመመረቂያ ጽሑፍ ውጤታቸው B+/very good መሆን አለበት፡፡ አዲስ አበባ ለሚኖሩ አመልካቾች ዩኒቨርሲቲው ሰርቪስ ያመቻቻል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +2519161272381 ወይም +251933014705 ይደውሉ፡፡

Job Requirements ሁለተኛ ዲግሪ በሄማቶሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ወይም አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ እና የስራ መደቡን በማመልከቻቸው ላይ በመጥቀስ ሠንዳፋ ኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ህንፃ 1ኛ ፎቅ ሲቪል አስተዳደር ክፍል ቢሮ ቁጥር-08 በአካል በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ማስታወሻ፡ ለወንዶች የሁለተኛ ድግሪ CGPA 3.50 እና ከዚያ በላይ ሆኖ የመጀመሪያ ድግሪ CGPA 3.00 እና ከዚያ በላይ፤ ለሴቶች የሁለተኛ ድግሪ (CGPA) 3.35 እና ከዚያ በላይ ሆኖ የመጀመሪያ ድግሪ 2.75 እና ከዚያ በላይ መሆን ሲኖርበት የመመረቂያ ጽሑፍ ውጤታቸው B+/very good መሆን አለበት፡፡

Deadline: Jul 4, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1