Lecturer
Position:
Organization: Bule Hora University
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ: በዶክተር ኦፍ ቨተርነሪ ሜዲስን የተመረቀ/ቀች
- የስራ ልምድ: 0 ዓመት
- ብዛት: 1
- ኮሌጅ፡ አግሪካልቸራል ሳይንስ እና ቨተርነሪ ሜዲስን
- ዲፓርትመንት: ቨተርነሪ ሜዲስን
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- ጥራት ያለው እና በምርምር የተደገፈ ትምህርት ለተማሪዎች ማድረስ
- የተማሪዎችን የትምህርት እድገት መከታተልና መገምገም
- የተማሪዎችን የምርምር ሥራዎች እና የመመረቂያ ጽሑፎችን በዋና አማካሪነት መምራት
- በቅድመ-ምረቃ እና በድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች ጥራት ያለው ትምህርት መስጠት
- ዘመናዊ እና ተማሪ-ተኮር የማስተማር ስነ-ዘዴዎችን በተግባር ላይ ማዋል
- ለተማሪዎች የአካዳሚክና የሙያ ምክር መስጠት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያለ የትምህርት ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በዋና ግቢ የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ ቢሮ ቁጥር 150 በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች የመመረቂያ ነጥባቸው 3.00 እና ከዛ በላይ መሆን ሲኖርበት እድሜያቸው 45 እና ከዛ በታች መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም ዲጂታል መታወቂያ ካርድ እና የሙያ ፍቃድ ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡
Job Requirements በዶክተር ኦፍ ቨተርነሪ ሜዲስን የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ጥራት ያለው እና በምርምር የተደገፈ ትምህርት ለተማሪዎች ማድረስ - የተማሪዎችን የትምህርት እድገት መከታተልና መገምገም - የተማሪዎችን የምርምር ሥራዎች እና የመመረቂያ ጽሑፎችን በዋና አማካሪነት መምራት - በቅድመ-ምረቃ እና በድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች ጥራት ያለው ትምህርት መስጠት - ዘመናዊ እና ተማሪ-ተኮር የማስተማር ስነ-ዘዴዎችን በተግባር ላይ ማዋል - ለተማሪዎች የአካዳሚክና የሙያ ምክር መስጠት How to Apply አመልካቾች ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ ያለ የትምህርት ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በዋና ግቢ የብቃትና የሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ ቢሮ ቁጥር 150 በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የመመረቂያ ነጥባቸው 3.00 እና ከዛ በላይ መሆን ሲኖርበት እድሜያቸው 45 እና ከዛ በታች መሆን አለበት፡፡ በተጨማሪም ዲጂታል መታወቂያ ካርድ እና የሙያ ፍቃድ ማቅረብ ግዴታ ነው፡፡Deadline: Oct 3, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
