Lecturer

Position:

Organization: Debre Birhan University

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በአንስቴዢያ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች 

የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት

ብዛት፡ 3

ደመወዝ፡ በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የደመወዝ ስኬል መሰረት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የትምህርት እቅድ (Course Outline) ማዘጋጀት እና ለተማሪዎች ማሰራጨት

  • ፈተናዎችን ማዘጋጀት፣ መፈተን እና የተማሪዎችን ውጤት በወቅቱ ማሳወቅ

  • የተማሪዎችን የመማር ማስተማር ሂደት መከታተል እና አስፈላጊውን ድጋፍ (Tutorial) መስጠት

  • በዘርፉ አዳዲስ ግኝቶችን እና እውቀቶችን መከታተል እንዲሁም ለትምህርት ክፍሉ ማቅረብ

  • በትምህርት ክፍሉ (Department) የሚሰጡ ተጨማሪ አስተዳደራዊ ስራዎችን ማከናወን

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት ማስረጃዎቻቸውን የ8ኛ ክፍል ሰርተፍኬት እና 12ኛ/10ኛክፍል ሰርተፍኬት በማድረግ በኢሜል አድራሻችን፡ CHRME@dbu.edu.et ወይም ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 5 ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በአካል በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ፡፡

ማስታወሻ፡ አመልካቾች ለ2ኛ ዲግሪ ዕድሜ ከ45 እና ለ3ኛ ዲግሪ ከ55 ዓመት ያልበለጠ ሆኖ፤ የCGPA ውጤት ለ2ኛ ዲግሪ (ለወንዶች ≥3.50፣ ለሴቶች ≥3.35፣ ለአካል ጉዳተኞች/ታዳጊ ክልሎች ≥3.15፣ ከአንድ በላይ ድጋፍ ለሚሹ ≥3.10)፣ ለመጀመሪያ ዲግሪ (ለወንዶች ≥3.0፣ ለሴቶች ≥2.75፣ ለአካል ጉዳተኞች/ታዳጊ ክልሎች እና ከአንድ በላይ ድጋፍ ለሚሹ ≥2.5) መሆን ያለበት ሲሆን፣ የ2ኛ/3ኛ ዲግሪ የመመረቂያ ፅሁፍ ውጤትም "Very Good" ወይም B+ እና ከዚያ በላይ መሆን ይኖርበታል።


Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በአንስቴዢያ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የትምህርት እቅድ (Course Outline) ማዘጋጀት እና ለተማሪዎች ማሰራጨት - ፈተናዎችን ማዘጋጀት፣ መፈተን እና የተማሪዎችን ውጤት በወቅቱ ማሳወቅ - የተማሪዎችን የመማር ማስተማር ሂደት መከታተል እና አስፈላጊውን ድጋፍ (Tutorial) መስጠት - በዘርፉ አዳዲስ ግኝቶችን እና እውቀቶችን መከታተል እንዲሁም ለትምህርት ክፍሉ ማቅረብ - በትምህርት ክፍሉ (Department) የሚሰጡ ተጨማሪ አስተዳደራዊ ስራዎችን ማከናወን How to Apply አመልካቾች የትምህርት ማስረጃዎቻቸውን የ8ኛ ክፍል ሰርተፍኬት እና 12ኛ/10ኛክፍል ሰርተፍኬት በማድረግ በኢሜል አድራሻችን፡ CHRME@dbu.edu.et ወይም ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ አስራት ወልደየስ ጤና ሳይንስ ካምፓስ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ቡድን አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 5 ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በአካል በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች ለ2ኛ ዲግሪ ዕድሜ ከ45 እና ለ3ኛ ዲግሪ ከ55 ዓመት ያልበለጠ ሆኖ፤ የCGPA ውጤት ለ2ኛ ዲግሪ (ለወንዶች 3.50፣ ለሴቶች 3.35) ፣ ለመጀመሪያ ዲግሪ (ለወንዶች ለወንዶች 3.0፣ ለሴቶች 2.75) መሆን አለበት፡፡

Deadline: Apr 30, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 3