Lecturer
Position:
Organization: Werabe University
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡
በፋርማኮሎጂ በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች
በፋርማሲ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ብዛት: 2
ዲፓርትመንት፡ ፋርማሲ
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
ጥራት ያለው እና በምርምር የተደገፈ ትምህርት ለተማሪዎች ማድረስ
የተማሪዎችን የትምህርት እድገት መከታተልና መገምገም
የተማሪዎችን የምርምር ሥራዎች እና የመመረቂያ ጽሑፎችን በዋና አማካሪነት መምራት
በቅድመ-ምረቃ እና በድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች ጥራት ያለው ትምህርት መስጠት
ዘመናዊ እና ተማሪ-ተኮር የማስተማር ስነ-ዘዴዎችን በተግባር ላይ ማዋል
ለተማሪዎች የአካዳሚክና የሙያ ምክር መስጠት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ሙሉ የህይወት ታሪካቸውን (CV) እና ሙሉ የትምህርት ማስረጃቸውን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ በዩኒቨርሲቲው የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳዳር ስራ አስፈጻሚ ቢሮ ቁጥር G-01 መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች ከህዳር 13/2011 ዓ.ም ጀምሮ ተፈጻሚ እንዲሆን የወጣውን በመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአገር ውስጥ መምህራን ምልመላ ቅጥርና ልማት ሥርዓት ለመደንገግ በወጣው መመሪያ የተቀመጡ ዝርዝር መስፈርቶችን ሙሉ ለሙሉ ማሟላት አለባቸው፡፡ በከፍተኛ የትምህርት ተቋም የማስተማር ልምድ ላለው/ላላት ቅድሚያ ይሰጣል፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0468714016 ይደውሉ፡፡
Job Requirements በፋርማኮሎጂ በሁለተኛ ዲግሪ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ጥራት ያለው እና በምርምር የተደገፈ ትምህርት ለተማሪዎች ማድረስ - የተማሪዎችን የትምህርት እድገት መከታተልና መገምገም - የተማሪዎችን የምርምር ሥራዎች እና የመመረቂያ ጽሑፎችን በዋና አማካሪነት መምራት - በቅድመ-ምረቃ እና በድህረ-ምረቃ ፕሮግራሞች ጥራት ያለው ትምህርት መስጠት - ዘመናዊ እና ተማሪ-ተኮር የማስተማር ስነ-ዘዴዎችን በተግባር ላይ ማዋል - ለተማሪዎች የአካዳሚክና የሙያ ምክር መስጠት How to Apply አመልካቾች ሙሉ የህይወት ታሪካቸውን (CV) እና ሙሉ የትምህርት ማስረጃቸውን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ በመያዝ በዩኒቨርሲቲው የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳዳር ስራ አስፈጻሚ ቢሮ ቁጥር G-01 መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች ከህዳር 13/2011 ዓ.ም ጀምሮ ተፈጻሚ እንዲሆን የወጣውን በመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የአገር ውስጥ መምህራን ምልመላ ቅጥርና ልማት ሥርዓት ለመደንገግ በወጣው መመሪያ የተቀመጡ ዝርዝር መስፈርቶችን ሙሉ ለሙሉ ማሟላት አለባቸው፡፡ በከፍተኛ የትምህርት ተቋም የማስተማር ልምድ ላለው/ላላት ቅድሚያ ይሰጣል፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን 0468714016 ይደውሉDeadline: Oct 15, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 2
