Lecturer
Position:
Organization: Adama Science and Technology University
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡
በጂኦቴክኒካል ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ላት
በሲቪል ኢንጅነሪንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡
0 ዓመት
ብዛት፡ 2
ኮሌጅ፡ የሲቪል ምህንድንስና እና አርክቴክቸር ኮሌጅ
ዲፓርትመት፡ ሲቪል ኢንጅነሪንግ
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የትምህርት እቅድ ማዘጋጀት እና ለተማሪዎች ማሰራጨት
ፈተናዎችን ማዘጋጀት፣ መፈተን እና የተማሪዎችን ውጤት በወቅቱ ማሳወቅ
የተማሪዎችን የመማር ማስተማር ሂደት መከታተል እና አስፈላጊውን ድጋፍ መስጠት
በዘርፉ አዳዲስ ግኝቶችን እና እውቀቶችን መከታተል እንዲሁም ለትምህርት ክፍሉ ማቅረብ
በትምህርት ክፍሉ የሚሰጡ ተጨማሪ አስተዳደራዊ ስራዎችን ማከናወን
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ለማመልከት መነሻ ምክንያትን የሚገልፅ አጭር ፅሁፍ (ሞቲቬሽን ሌተር)፣ የማይመለስ የተሟላ ካሪኩለም ቪቴ፣ ኦሪጅናል ዶክመንት እና የማይመለስ የተሟላ የትምህርት ማስረጃ (የመጀመሪያ፣ የ2ኛ እና የ3ኛ ዲግሪ)፣ ኦሪጅናል ማስረጃ እና የማይመለስ የአጠቃላይ መመረቂያ ውጤት ማስረጃ፣ ኦሪጅናል ማስረጃ እና የማይመለስ የህትመት ኮድ ያለው በጆርናል ላይ የወጣ የጥናት ፅሑፍ (ካለ)፣ ኦሪጅናል ማስረጃ እና የማይመለስ ሌላ የሽልማት ማስረጃ ካለ፣ ኦሪጅናል ማስረጃ እና የማይመለስ የማስተማር ብቃትን፣ ሥራ ላይ መገኘትንና ባህሪን የሚገልፅ የሥራ ልምድና ሪኮመንዴሽን ማስረጃ እንዲሁም ውጭ ሃገር የተማሩ ከሆኑ በህግ ስልጣን በተሰጣቸው አካላት የት/ት ደረጃ አቻ ግመታና ሰነድ ማረጋገጫ በዩኒቨርሲቲው ድረ-ገጽ THIS LINK የሚገኘውን ማመልከቻ ቅፅ በመሙላት ወይም ሁሉንም አስፈላጊ መረጃዎች በማያያዝ በዩኒቨርሲቲው ኢሜል አድራሻ dasd@astu.edu.et ወይም ሁሉንም ማስረጃዎች በመያዝ የአካዳሚክ ስታፍ የሰው ሀብት ልማት ቡድን ቢሮ፣ በአዲሱ ህንጻ ላይ፣ ቢሮ ቁጥር 313 በአካል በመገኘት ወይም በመልዕክት ሳጥን ቁጥር 1888 ማመልከት ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ አመልካቾች የመመረቂያ ውጤታቸው B+ እና ከዛ በላይ፤ ለወንድ 3.5 እና ከዛ በላይ፤ለሴት 3.35 እና ከዛ በላይ፤ ለአካል ጉዳተኞች 3.15 እና ከዛ በላይ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ የትምህርት ማስረጃቸውን እና ሌሎችንም መረጃዎች በአጠቃላይ በአንድ ፒ.ዲ.ኤፍ ካላደረጉ ማመልከቻቸው ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ በተጨማሪም ሁሉም አመልካቾች በመደበኛው የትምህርት ፕሮግራም የተማሩ እና ከመንግስት ዩኒቨርስቲ የተመረቁ መሆን አለባቸው፡፡ ቅድመ ምልመላውን ያለፉ አመልካቾች ብቻ በውስጥ ማስታወቂያ፣ በስልክ ወይም በአድራሻቸው ጥሪ ይደረገላቸዋል፡፡
ለበለጠ መረጃ፡ በስልክ ቁጥራችን 0222114300/0222110570 ይደውሉ፡፡
Job Requirements በጂኦቴክኒካል ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ በመደበኛው የትምህርት ፕሮግራም ከመንግስት ዩኒቨርስቲ ሁለተኛ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የትምህርት እቅድ ማዘጋጀት እና ለተማሪዎች ማሰራጨት - ፈተናዎችን ማዘጋጀት፣ መፈተን እና የተማሪዎችን ውጤት በወቅቱ ማሳወቅ - የተማሪዎችን የመማር ማስተማር ሂደት መከታተል እና አስፈላጊውን ድጋፍ መስጠት - በዘርፉ አዳዲስ ግኝቶችን እና እውቀቶችን መከታተል እንዲሁም ለትምህርት ክፍሉ ማቅረብ - በትምህርት ክፍሉ የሚሰጡ ተጨማሪ አስተዳደራዊ ስራዎችን ማከናወን How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ወይም አመልካቾች ሞቲቬሽን ሌትር፣ ሲቪ፣ ዋናውንና የማይመለስ የትምህርት ማስረጃ፣ የአጠቃላይ መመረቂያ ውጤት ማስረጃ፣ የማስተማር ብቃትን የሚገልፅ፣ የሥራ ልምድና ሪኮመንዴሽን ማስረጃ በአንድ ፒዲኤፍ በማድረግ በኢሜል አድራሻችን፡ dasd@astu.edu.et ወይም በአካል አካዳሚክ ስታፍ የሰው ሀብት ልማት ቡድን ቢሮ አዲሱ ህንጻ ቢሮ ቁጥር 313 በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የመመረቂያ ውጤታቸው B+ እና ከዛ በላይ፤ ለወንድ 3.5 እና ከዛ በላይ እና ለሴት 3.35 እና ከዛ በላይ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ ለበለጠ መረጃ፡ በስልክ ቁጥራችን 0222114300/0222110570 ይደውሉ፡፡Deadline: Aug 20, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 2
