Legal and Administrative Complaints and Preliminary Investigation Expert I (Amharic))

Position:

Organization: Ethiopian Institution of the Ombudsman (EIO)

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በህግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
  • የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ 12566
  • ደረጃ፡ IX
  • የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  •  የህግና የአስተዳደር ቅሬታዎችን መቀበል፣ መመዝገብ እና የቅድመ ምርመራ ማካሄድ
  • የምርመራ ሂደቶችን በህግና በአሰራር መሰረት ማስፈጸም
  • የምርመራ ውጤቶችን ሪፖርት በማዘጋጀት ለሚመለከተው አካል ማቅረብ።
  • የህግና የአስተዳደር አፈጻጸምን መከታተልና የማሻሻያ ምክረ ሀሳቦችን ማቅረብ
  • ከተዛማጅ አካላት ጋር ተቀናጅቶ መስራትና በኃላፊ የሚሰጡ ሌሎች ተያያዥ ተግባራትን ማከናወን

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልም ማስረጃቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ባምቢስ መካነ ኢየሱስ ቤተክርስትያን ፊት ለፊት በሚገኘው ራኑ ፒኤልሲ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ የትምህርት ማሰረጃው በስቱደንት ኮፒ የተደገፈ ሆኖ መቅረብ ይኖርበታል፡፡ ስርዝ ድልዝ ወይም ፍቀት ያለው ማስረጃ ተቀባይነት አይኖረወም፡፡

ሴቶችና አካል ጉዳተኛ አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በህግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የህግና የአስተዳደር ቅሬታዎችን መቀበል፣ መመዝገብ እና የቅድመ ምርመራ ማካሄድ - የምርመራ ሂደቶችን በህግና በአሰራር መሰረት ማስፈጸም - የምርመራ ውጤቶችን ሪፖርት በማዘጋጀት ለሚመለከተው አካል ማቅረብ። - የህግና የአስተዳደር አፈጻጸምን መከታተልና የማሻሻያ ምክረ ሀሳቦችን ማቅረብ - ከተዛማጅ አካላት ጋር ተቀናጅቶ መስራትና በኃላፊ የሚሰጡ ሌሎች ተያያዥ ተግባራትን ማከናወን How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልም ማስረጃቸውን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ባምቢስ መካነ ኢየሱስ ቤተክርስትያን ፊት ለፊት በሚገኘው ራኑ PLC ህንፃ 4ኛ ፎቅ ብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈጻሚ ቢሮ በአካል በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ የትምህርት ማሰረጃው በstudent copy የተደገፈ ሆኖ መቅረብ ይኖርበታል፡፡ ሴቶችና አካል ጉዳተኛ አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

Deadline: Jul 2, 2026, 12:00 AM

Location: Bambis

Amount: 1