Legal Expert

Position:

Organization: Merkato Financial Solutions

Not Specified

አመልካቾች በተቋሙ/በድርጅቱ ውስጥ የህግ ድጋፍ እና የምክር አገልግሎት ለመስጠት የተዘጋጁ መሆን አለባቸው፡፡

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ በሕግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት

  • የሥራ ልምድ:  በኮርፖሬት ሕግ 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ

  • ብዛት፡ 2

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

  • ደመወዝ፡ 8,000 ብር

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች ፒያሳ አሊያና ሞል (Country Mall) 1ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ ለደብረ ብርሃን አመልካቾች በዚህ ስልክ ቁጥር በመደወል ማመልከት ይችላሉ +251953809409

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0985806355/ +251970695169 ይደውሉ፡፡

Job Requirements በሕግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች ፒያሳ አሊያና ሞል (Country Mall) 1ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ ለደብረ ብርሃን አመልካቾች በዚህ ስልክ ቁጥር በመደወል ማመልከት ይችላሉ +251953809409 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0985806355/ +251970695169 ይደውሉ፡፡

Deadline: Aug 5, 2026, 12:00 AM

Location: Piassa

Amount: 2