Legal Officer

Position:

Organization: Ministry of Tourism

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በህግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
  • የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ 21238
  • የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት

የማመልከቻ መመሪያ፡

አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ ጃፓን መብራቱን ተሻግሮ ፍሬሽ ኮርነር ሱፐርማርኬት ፊትለፊት ሁለተኛ ፎቅ በሚገኘው የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ 0118619618 ይደውሉ፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በህግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ ጃፓን መብራቱን ተሻግሮ ፍሬሽ ኮርነር ሱፐርማርኬት ፊትለፊት ሁለተኛ ፎቅ በሚገኘው የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ስራ አስፈፃሚ ቢሮ በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡ 0118619618 ይደውሉ፡፡

Deadline: May 12, 2026, 12:00 AM

Location: Bole

Amount: 1