Legal Services Officer IV
Position:
Organization: FDRE Education and Training Authority-ETA
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በኮምፓራቲቭ ፐብሊክ ሎዉ፣ ኢንተርናሽናል ሎዉ ፣ ሌጋል ሰርቪስ፣ ሌጋል ሰርቪስ ማኔጅመንት፣ ሌጋል ሰርቪስ ኦፕሬሽን፣ ሌጋል ስቴዲስ፣ ሎዎር ጀነሪክ፣ ፐብሊክ ሎዉ፣ ኮንሰንትሬሽን እና ፐብሊክ ሎዉ፣ ኮምፓራቲቭ ፐብሊክ ሎዉ፣ ሎዉ እና ሎዉ ሳይንስ ወይም ህግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተቀረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ 6 ዓመት
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 19464
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስራጃዎቻችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶኮፒ በመያዝ አዲስ አበባ በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ቢሮ ሽሮ ሜዳ ከአሜሪካ ኢምባሲ ፊት ለፊት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ማስታወሻ፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት የሚችሉ ሲሆን ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ የትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ አመልካቾች የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል።
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በኮምፓራቲቭ ፐብሊክ ሎዉ፣ ኢንተርናሽናል ሎዉ ፣ ሌጋል ሰርቪስ፣ ሌጋል ሰርቪስ ማኔጅመንት፣ ሌጋል ሰርቪስ ኦፕሬሽን፣ ሌጋል ስቴዲስ፣ ሎዎር ጀነሪክ፣ ፐብሊክ ሎዉ፣ ኮንሰንትሬሽን እና ፐብሊክ ሎዉ፣ ኮምፓራቲቭ ፐብሊክ ሎዉ፣ ሎዉ እና ሎዉ ሳይንስ ወይም ህግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተቀረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስራጃዎቻችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶኮፒ በመያዝ አዲስ አበባ በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ቢሮ ሽሮ ሜዳ ከአሜሪካ ኢምባሲ ፊት ለፊት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ ከዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት የሚችሉ ሲሆን ከ2015 ዓ.ም ጀምሮ የዲግሪ የትምህርት ማስረጃ የሚያቀርቡ አመልካቾች የመውጫ ፈተና ያለፉበትን መረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ከግል ተቋማት የሚቀርቡ የስራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል።Deadline: Jun 16, 2026, 12:00 AM
Location: Shiro Meda
Amount: 1
