Legal Services Team Leader
Position:
Organization: Federal Supreme Sharia Court
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በህግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
የስራ ልምድ፡ ለመጀመሪያ ዲግሪ 8 ዓመት እና ለሁለተኛ ዲግሪ 6 ዓመት በዳኝነት፣ በረዳት ዳኝነት ወይም በዳኝነት አገልግሎት ኢንስፔክሽን የሙያ ዘርፍ የስራ ልምድ ያለው፤ ከዚህ ውስጥ ለመጀመሪያ ዲግሪ 4 ዓመት፣ ለሁለተኛ ዲግሪ 2 ዓመት በከፍተኛ ባለሙያነት የሰራ/ች
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 27589
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ክህሎቶች
IFMIS፣ ሊደርሺፕ፣ICSMIS እና ኮምዩኒኬሽን ስልጠና የወሰደ/ች
ችግሮችን የመቋቋምናየመፍታት ችሎታ ያለው/ላት
መልካም የሥራ ግንኙነት መፍጠር የሚችል/የምትችል
መሰረታዊ የኮምፒተር ዕውቀትያለው/ላት
የማመልከቻ መመሪያ፡
አመልካቾች ኦርጅናል የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሚኒሊክ ሆስፒታል ሳንፎርድ ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው ሸሪዓ ፍ/ቤት የሰው ሀብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት በአካል በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በህግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች ኦርጅናል የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሚኒሊክ ሆስፒታል ሳንፎርድ ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው ሸሪዓ ፍ/ቤት የሰው ሀብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት በአካል በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ፡፡Deadline: May 24, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
