Position:
Organization: Zikri PLC
የስራ መድብ፡ የብረታ ብረት ፋብሪካ ስራ አስኪያጅ
የስራ ቦታ፡ ዱከም (ደብረዘይት መገንጠያ)
ሁለተኛ ወይም የመጀመርያ ዲግሪ በመካኒካል ኢንጅነሪንግ፣ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
5 አምት ለዲግሪ እና 3 አመት ለማስተርስ (በፌሮ ፋብሪካ የሰራ ቢሆን ይመረጣል)
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ኳስ ሜዳ አበበ በቂላ እስታዲዩም ጀርባ ዝክሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መ/ቤት በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251112789012/+251911962203 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Master's or Bachelor's Degree in Mechanical Engineering, Management, Economics or in a realted field of study with relevant work experience (Preferably someone who worked in a ferroalloy factory) Experience: 5 years for Degree and 3 years for Master's How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ኳስ ሜዳ አበበ በቂላ እስታዲዩም ጀርባ ዝክሪ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ዋና መ/ቤት በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251112789012/+251911962203 መደወል ይችላሉ።Deadline: May 10, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1