Position:
Organization: Defense Construction Enterprise
የስራ ቦታ፡ ዋና መ/ቤት
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ደመወዝ፡ 22822
የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ/ 9ኛ/ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እና 4ኛ ደረጃ ፈቃድ ያለው/ ያላት
የስራ ልምድ፡ 4/5/6 አመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት ሆኖ መንገድ ስራ ላይ የሰራ/ች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቶታል ዝቅ ብሎ (ውሃ ልማት ህንጻ ) ደራርቱ ትምህርት ቤት አጠገብ የሰው ሃብት አስተዳደርት ቡድን በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114422260/ +251114422270
Job Requirements Completion of 10th /9th or 8th Grade with a 4th Grade driving license and relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ቶታል ዝቅ ብሎ (ውሃ ልማት ህንጻ ) ደራርቱ ትምህርት ቤት አጠገብ የሰው ሃብት አስተዳደርት ቡድን በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114422260/ +251114422270Deadline: May 9, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1