Position:
Organization: City Government of Addis Ababa Construction Design Building & Consultation Enterprise
ብዛት: 2
ደመወዝ: 9328
የቅጥር ሁኔታ: ኮንትራት
የት/ት ደርጃ: ቲቪኢቲ ደረጃ 5/4/3፣ ዲፕሎማ በአውቶሞቲቭ፣ ጀነራል መካኒክ ወይም 12/10/8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ ህጋዊ 3ኛ ክፍል መንጃ ፈቃድ እና አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ያለው
የስራ ልምድ: 4-10 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማስልጠኛ ፊት ለፊት በCCRDA እና OCC መሃል ባለው መንገድ 100ሜ ገባ ብሎ የቀድሞው አግሮስቶን ማምረቻ ማዕከል ገቢ ወስጥ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114394659ይደውሉ።
Job Requirements TVET Level 5/4/3 or Diploma in Automotive Engineering, General Mechanic/Industrial Technology or Completion of 12th/ 10th /8th Grade with Valid 3rd Grade driving license and relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት በ CCRDA እና OCC መሃል ባለው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ የቀድሞው አግሮስቶን ማምረቻ ማእከል ግቢ ውስጥ የሰው ሃብት ልማትና አስተዳደር ድይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25114394659 ይደውሉDeadline: Oct 14, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 2