Light Truck Driver

Position:

Organization: Yegna Microfinance Institutions SC

Not Specified

  • ብዛት : 5

  • ደመወዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ : በደረጃ I/II በአውቶ ሜካኒክ አሊያም በአውቶሞቲቭ ቴክኖሎጂ የተመርቀ ወይም 10ኛ/12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እንዲሁም አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

  • የስራ ልምድ : 1-2 አመት

የማመልከቻ መመርያ፡

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከእንግሊዝ ኤምባሲ ወደ ምስራቅ ፖሊ ቴክኒክ በሚወስደው መንገድ ላይ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ህንጻ በሚገኘው የየኛ ማይክሮ ፋይናንስ የተሰጥኦ አስተዳደርና ልማት መምሪያ ቢሮ የማይመለስ ማመልከቻ እና ሲቪ ከደጋፊ ሰነዶች ጋር በአካል ወይም በኢሜል፡yegnatalent@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።

Job Requirements Level II/I in Auto Mechanic, Automotive Technology or Completion of 12th/10th Grade with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከእንግሊዝ ኤምባሲ ወደ ምስራቅ ፖሊ ቴክኒክ በሚወስደው መንገድ ላይ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ህንጻ በሚገኘው የየኛ ማይክሮ ፋይናንስ የተሰጥኦ አስተዳደርና ልማት መምሪያ ቢሮ የማይመለስ ማመልከቻ እና ሲቪ ከደጋፊ ሰነዶች ጋር በአካል ወይም በኢሜል፡yegnatalent@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።

Deadline: Aug 21, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 5

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue