Light Vehicle Driver

Position:

Organization: Wehab International Import and Export PLC

Not Specified

  • ብዛት፡ 2
  • ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ፡ 12ኛ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እንዲሁም 3ኛ መንጃ ፈቃድ ያለው አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
  • የስራ ልምድ፡ 3 አመት

የማመልከቻ መመሪያ

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 3 ወሎ ሰፈር ኢትዮ ቻይና መንገድ ወንጌላዊት አጠገብ ካስ ታወር ህንጻ 4ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114700987/+251908090047/ +25114700796/+251908090047 ይደውሉ።
Job Requirements Completion of 12th/10th Grade with a valid grade 3 driver's license and relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 3 ወሎ ሰፈር ኢትዮ ቻይና መንገድ ወንጌላዊት አጠገብ ካስ ታወር ህንጻ 4ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114700987/+251908090047/ +25114700796/+251908090047 ይደውሉ።

Deadline: Dec 24, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 2