Light Vehicle Driver
Position:
Organization: Samaria Trading One Member PLC
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ 10ኛ ወይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 3ኛ ደረጃ ወይም በአዲሱ ደረቅ-1 መንጃ ፍቃድ ያለው
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት እና ከዛ በላይ
- የስራ ቦታ፡ ባስኬቶ
- ብዛት፡ 2
- ደሞዝ፡ በስምምነት
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
- የመኪናውን የሞተር ዘይት፣ የውሃ፣ የነዳጅ፣ የፍሬንና የጎማ ሁኔታ በየቀኑ መፈተሽ።
- በተቀጠረበት የስራ መደብ ከአሠሪዉ የሚሰጠዉን ትዕዛዝ ጠብቆ የመስራት
- ሌሎች በአሠሪዉ የሚወጡ ደንቦችና መመሪዎችን እንዲሁም በዚህ ዉል ያልተሸፈኑና በስራ ላይ በሚገኘዉ የአሠሪ እና ሰራተኛ አዋጅ የተቀመጡትን ግዴታዎች መወጣት
- የተሽከርካሪውን የውስጥና የውጭ ንጽህና በየቀኑ መጠበቅ (ማጠብና ማጽዳት)
- መኪናው ጥገና በሚያስፈልገው ወቅት ለቅርብ ኃላፊ አስቀድሞ ማሳወቅ
- በሥራ ሰዓት ሁልጊዜም ዝግጁ መሆንና ለሥራ የሚሰጡ ትዕዛዞችን በታማኝነት መፈጸም
- ለስራ የተሰጡትን የድርጅቱን ንብረቶች ከማንኛዉም ጉዳትና ከብክነት መጠበቅ፣ መንከባከብ
- የድርጅቱን ንብረት ያለአግባብ አለመጠቀም፣ ሌሎችም እንዲጠቀሙ አለመድረግ
- በአሠሪ ንብረቶች እና ሌሎች ሰራተኞች ላይ አደጋ ሊያደርሱ የሚችሉ ክስተቶች ቢኖሩ አስቀድሞ ለአሠሪዉ ማሳወቅ
- የስራ ሰዓት አክብሮ መግባትና መዉጣት
የማመልከቻ መመሪያ
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን እንዲሁም ካሪኩለም ቪቴ በማያያዝ በኢ-ሜይል አድራሻችን eyuhradmasu@gmail.com በመላክ መመዝገብ ትላላችሁ፡፡
ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉ፡ +251904513935
Job Requirements 10ኛ ወይም 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና 3ኛ ደረጃ ወይም በአዲሱ ደረቅ-1 መንጃ ፍቃድ ያለው አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የመኪናውን የሞተር ዘይት፣ የውሃ፣ የነዳጅ፣ የፍሬንና የጎማ ሁኔታ በየቀኑ መፈተሽ - በተቀጠረበት የስራ መደብ ከአሠሪዉ የሚሰጠዉን ትዕዛዝ ጠብቆ የመስራት - የተሽከርካሪውን የውስጥና የውጭ ንጽህና በየቀኑ መጠበቅ (ማጠብና ማጽዳት) - መኪናው ጥገና በሚያስፈልገው ወቅት ለቅርብ ኃላፊ አስቀድሞ ማሳወቅ - በሥራ ሰዓት ሁልጊዜም ዝግጁ መሆንና ለሥራ የሚሰጡ ትዕዛዞችን በታማኝነት መፈጸም - ለስራ የተሰጡትን የድርጅቱን ንብረቶች ከማንኛዉም ጉዳትና ከብክነት መጠበቅ፣ መንከባከብ - የድርጅቱን ንብረት ያለአግባብ አለመጠቀም፣ ሌሎችም እንዲጠቀሙ አለመድረግ - በአሠሪ ንብረቶች እና ሌሎች ሰራተኞች ላይ አደጋ ሊያደርሱ የሚችሉ ክስተቶች ቢኖሩ አስቀድሞ ለአሠሪዉ ማሳወቅ - የስራ ሰዓት አክብሮ መግባትና መዉጣት How to Apply መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን እንዲሁም ካሪኩለም ቪቴ በማያያዝ በኢ-ሜይል አድራሻችን eyuhradmasu@gmail.com በመላክ መመዝገብ ትላላችሁ፡፡ ለበለጠ መረጃ በዚህ ስልክ ቁጥር ይደውሉ፡ +251904513935Deadline: Apr 30, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 2
