Position:
Organization: Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory
ብዛት፡ 2
ደመወዝ: በስምምነት
የቅጥር ሁኔታ: በቋሚነት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
የት/ት ደረጃ፡ 10 ክፍል ያጠናቀቀ/ች ደረጃ 3 መንጃ ፍቃድ ያለው/ያላት አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 2 አመት የስራ ልምድ ያለው
አመልካቾች የት/ት እና ስራ ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በሙገር የሰው ሃብት ስራ አመራር ቡድን፣ በአዲስ አበባ ግሎባል አካባቢ በሚገኘው ጋራድ ህንጻ በሰው ሃብት ስራ አመራርና ኮሙኒኬሽን ቡድን እና በታጠቅ በስው ሃብት ስራ አመራር ፋሲሊቲ ሰርቪስ ቡድን በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
Deadline: Mar 24, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 2