Light Vehicle Mechanic

Position:

Organization: RAMA Construction PLC

Not Specified

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ በድርጅቱ የደመወዝ እርከን መሰረት

የስራ ቦታ፡ ዋና መ/ቤት

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ ቲቪኢቲ ደረጃ 4 በሜካኒክ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

የስራ ልምድ፡ 5 አመት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከሰአሊተ ምህረት ቤተክርስቲያን ወደ ገርጅ መብራት ሃይል በሚወስደወ መንገድ ከወጋገን ባንክ ፊት ለፊት 400 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው ዋና መ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።

Job Requirements TVET Level IV in Mechanic or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከሰአሊተ ምህረት ቤተክርስቲያን ወደ ገርጅ መብራት ሃይል በሚወስደወ መንገድ ከወጋገን ባንክ ፊት ለፊት 400 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው ዋና መ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።

Deadline: Oct 29, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue