Loader Operator

Position:

Organization: Enyi General Business PLC

Not Specified

  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ በስምምነት

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
  • የስራ ልምድ፡ 8 አመት

የማመልከቻ መመሪያ

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ፒያሳ ከድሮ አንበሳ መድሃኒት ቤት ከፍ ብሎ በሚገኘው 3ኤፍ ህንጻ 8ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 808 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251919344995 ይደውሉ።
Job Requirements 10th Grade completion with relevant work experience. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ፒያሳ ከድሮ አንበሳ መድሃኒት ቤት ከፍ ብሎ በሚገኘው 3ኤፍ ህንጻ 8ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 808 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251919344995 ይደውሉ።

Deadline: Jan 19, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1