Loader Operator
Position:
Organization: Yotek Construction
Not Specified
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ ሃዊላ፣ቱላ ሲዳማ
የስራ መስፈርቶች
የት/ት ደረጃ፡ 8ተኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እንዲሁም ልዩ መንጃ ፈቃድ ያለው/ላት አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ: 10 አመት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር ሳርቤት ቫቲካን አምባሲ ፊት ለፊት መርየም ህንፃ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ ስልክ:- +251115573196/+251115573197 ይደውሉ።
Deadline: Jan 5, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
