Loan Officer

Position:

Organization: Vertex SACCO Ltd.

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በማንኛውም የማህበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ ዓመት በአዲስ አበባ ወይም በፌደራል ደረጃ በተመሰረተ የገንዘብ ቁጠባ እና ብድር ህብረት ስራ ማህበር ውስጥ የሰራ/የሰራች

  • ብዛት፡ 6

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ሃያ ሁለት ከጎላጎል ወደ ጌት ፋም በሚወስደው መንገድ ባታ ህንፃ ላይ

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • ወደ ኩባንያው የሚመጡ ደንበኞችን በአክብሮት መቀበል እና ተገቢውን መረጃና እርዳታ መስጠት

  • ስለ ኩባንያው የብድር፣ የኢንቨስትመንት እና ሌሎች የፋይናንስ አገልግሎቶች ለደንበኞች ዝርዝር ማብራሪያ መስጠት

  • ከደንበኞች የሚነሱ ቅሬታዎችን፣ ጥያቄዎችን እና ችግሮችን በወቅቱና በብቃት መፍታት

  • የብድር ማመልከቻዎችን መቀበል እና የተቋሙን መመሪያዎች የተከተሉ መሆናቸውን ማረጋገጥ

  • የፋይናንሺያል ሰነዶችን እና የደንበኛ ማህደሮችን በጥራትና በስርዓቱ መያዝ

  • የኩባንያውን የውስጥ ፖሊሲዎች እና የአሰራር መመሪያዎች በጥብቅ መከተል

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን፡ vertexsacco@gmail.com በመላክ ማመልከት ይችላሉ፡፡

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በማንኛውም የማህበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ወደ ኩባንያው የሚመጡ ደንበኞችን በአክብሮት መቀበል እና ተገቢውን መረጃና እርዳታ መስጠት - ስለ ኩባንያው የብድር፣ የኢንቨስትመንት እና ሌሎች የፋይናንስ አገልግሎቶች ለደንበኞች ዝርዝር ማብራሪያ መስጠት - ከደንበኞች የሚነሱ ቅሬታዎችን፣ ጥያቄዎችን እና ችግሮችን በወቅቱና በብቃት መፍታት - የብድር ማመልከቻዎችን መቀበል እና የተቋሙን መመሪያዎች የተከተሉ መሆናቸውን ማረጋገጥ - የፋይናንሺያል ሰነዶችን እና የደንበኛ ማህደሮችን በጥራትና በስርዓቱ መያዝ - የኩባንያውን የውስጥ ፖሊሲዎች እና የአሰራር መመሪያዎች በጥብቅ መከተል How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን፡ vertexsacco@gmail.com በመላክ ማመልከት ይችላሉ፡፡

Deadline: May 26, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 6