Position:
Organization: Sons Industries PLC
ቲቪኢቲ በሌቭል 4 በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
2 ዓመት ሆኖ በ ቀለም ፋብካ ውስጥ የሠራ/ች ቢሆን ይመረጣል
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አራዳ ክ/ከተማ ወረዳ 1 ኢኖቬንሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር መግቢያ ጌት አስ ሕንፃ 5ኛ ፎቅ ወይም ፋብሪካው በሚገኝበት ቃሊቲ ከ ካፍደም ሕንፃ ጀርባ ግሎባል ቀለም ፋብሪካ በመገኘት ወይም በኢሜይል አድራሻ lemlemfanta957@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251111566325/+251944772409 ይደውሉ።
Deadline: May 19, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1