Position:
Organization: Admas Modern PLC
የትምህርት ደረጃ፡10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፤
የሥራ ልምድ:በኤሌክትሪክ እና በቧንቧ ጥገና ቢያንስ ከሁለት ዓመት በላይ የሥራ ልምድ ያለው፤
ብዛት:1
መስፈርቱን የምታሟሉ ዓመልካቾች ይህ የሥራ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ በማህበሩ ቢሮ አድማስ ዘመናዊ የገበያ ማዕከል (መርካቶ ጣና የገበያ ጀርባ) 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 12 ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በግንባር በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
አድራሻ፡- አድማስ ዘመናዊ የገበያ ማዕከል መርካቶ ጣና ገበያ ጀርባ
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- +251903987777/+251112735063
Deadline: May 3, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1