Management System Certification Auditor 11

Position:

Organization: Ethiopian Conformity Assessment Enterprise(ECAE)

Not Specified

የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የስራ አመራር ስርዓት ሰርተፊኬሽን ኦዲተር 11

ደረጃ፡ 8

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ዋና ኃላፊነቶች፡

የጥራት፣ የአካባቢ፣ ደህንነት ወይም ሌሎች የአስተዳደር ስርዓቶችን ውጤታማነት ማረጋገጥ

ዝርዝር የኦዲት ሪፖርቶችን ከተጨባጭ ማስረጃ ጋር ማዘጋጀት

የኦዲት መስፈርቶችን ለደንበኞች በግልፅ ማሳወቅ

በመደበኛ ክለሳዎች እና የትርጓሜ መመሪያዎች ወቅታዊ መሆን

የስራ መስፈርቶች፡

የትምህርት ደረጃ፡ ሁለተኛ ወይም የመጀመርያ ዲግሪ ተፈጥሮ ሳይንስ፣ ኢንጂነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

የስራ ልምድ፡ 0 - 2 አመት የስራ ልምድ

ልዩ ሙያ፡ በIRCAወይም በአቻ ብቃት ማረጋገጫ የተመዘገበ መሪ ኦዲተር የሆነ እና የISO 9001, ISO 9011፣ የጥራት ሰራ አመራርና የሲስተርም ኦዲት ስልጠና

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በድርጅቱ ኦንላይን ፎርም ይህን ሊንክ በመጠቀም ማመልከት ይችላሉ

Job Requirements Master's or Bachelor's Degree in Natural Science, Engineering or in a related field of study Specialties: IRCA or equivalent certified Lead Auditor with ISO 9001, ISO 9011, Quality Management and Systems Audit training Duties & Responsiblites: - Verify effectiveness of Quality, Environmental, Safety, or other management systems - Prepare detailed audit reports with objective evidence - Communicate audit requirements clearly to clients - Stay current with standard revisions and interpretation guidelines How to Apply ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ያመልክቱ

Deadline: May 11, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue