Position:
Organization: Samuel Addisalem Import and Export
የቅጥር ሁኔታ፡- በቋሚነት
ደሞዝ፡- በድርጅቱ ስኬል መሰረት
ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅት: ከታወቀ የትምህርት ተቋም በማኔጅመንት የተመቀ/ች
የስራ ልምድ: 2 አመት(በባንክ ሴክተር የሰራ ቢሆን ይመረጣል)
የምዝገባ ቀን ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 7 ተከታታይ የስራ ቀናት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቄራ ቤልጋርያ ከኢንተርናሽናል ላብራቶሪ (ICL) ጀርባ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251913228575/+251911621617/+251911317755
Deadline: Sep 11, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1