Position:
Organization: MTE Market Center SC
የስራ መደብ፡ የአክሲዩን ማህበር ስራ አስኪያጅ
የስራው አይነት፡ ቅጥር
የስራ ቦታ፡ በማህበሩ ፅ/ቤት
ደመወዝ፡ በስምምነት
ፆታ፡ አይለይም
የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመርያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በፕብሊክ አድምንስትሬሽን፣ ማርኬቲንግ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 2 አመት ለዲግሪ እና 4 አመት ለዲፕሎማ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ተክለሃይማኖእት ሲኒማ ራስ ሃጂ ለገሰ ሽረፉ ታወር 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 612 በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ፡ +251912325672/+251911209718 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree or Diploma in Public Administration, Marketing Management or in a related field of study with relevant work experience Experience: 2 years for Bachelor's and 4 years for Diploma How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ተክለሃይማኖእት ሲኒማ ራስ ሃጂ ለገሰ ሽረፉ ታወር 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 612 በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ፡ +251912325672 / +251911209718 መደወል ይችላሉ።Deadline: Jun 4, 2025, 12:00 AM
Location: Tekelehayimanot
Amount: 1