Market Research & Product Development Head

Position:

Organization: Vertex SACCO Ltd.

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በማንኛውም የማህበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ ለሁለተኛ ዲግሪ 3 ዓመት እና ለመጀመሪያ ዲግሪ 5 ዓመት በፋይናንስ ተቋም ወይም ባንክ ውስጥ ማርኬት ሪሰርች እና ፕሮዳክት ዴቨሎፕመንት ኃላፊ ሆኖ የሰራ/ች

  • ብዛት፡ 1

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ሃያ ሁለት

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • የድርጅቱን ዕድገት የሚደግፉ የገበያ ጥናት ዕቅዶችን ማዘጋጀት፣ ተግባራዊነታቸውን መከታተልና በበላይነት መምራት

  • አዳዲስ የገበያ ዕድሎችን ለመለየት መረጃዎችን ማሰባሰብ እና መተንተን

  • ከድርጅቱ ስትራቴጂ ጋር የሚሄዱ አዳዲስ አገልግሎቶችን ማቅረብ እና መቅረጽ

  • ነባር አገልግሎቶች በገበያ ላይ ያላቸውን ተወዳዳሪነት ለማሻሻል ማሻሻያዎችን ማድረግ

  • የምርት ልማት እና የጥናት ስራዎች በታቀደላቸው ጊዜ እና በበጀት መጠናቀቃቸውን ማረጋገጥ

  • በስራ ክፍሉ ስር ያሉ ባለሙያዎችን መምራት፣ የስራ አፈጻጸማቸውን መከታተል እና አስፈልጊውን እገዛ ማድረግ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን፡ vertexsacco@gmail.com በመላክ ማመልከት ይችላሉ፡፡

አድራሻ፡ አዲስ አበባ ሃያ ሁለት ከጎላጉል ወደ ጌት ፋም በሚወስደው መንገድ ባታ ህንፃ ላይ

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ በማንኛውም የማህበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለ የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የድርጅቱን ዕድገት የሚደግፉ የገበያ ጥናት ዕቅዶችን ማዘጋጀት፣ ተግባራዊነታቸውን መከታተልና በበላይነት መምራት - አዳዲስ የገበያ ዕድሎችን ለመለየት መረጃዎችን ማሰባሰብ እና መተንተን - ከድርጅቱ ስትራቴጂ ጋር የሚሄዱ አዳዲስ አገልግሎቶችን ማቅረብ እና መቅረጽ - ነባር አገልግሎቶች በገበያ ላይ ያላቸውን ተወዳዳሪነት ለማሻሻል ማሻሻያዎችን ማድረግ - የምርት ልማት እና የጥናት ስራዎች በታቀደላቸው ጊዜ እና በበጀት መጠናቀቃቸውን ማረጋገጥ - በስራ ክፍሉ ስር ያሉ ባለሙያዎችን መምራት፣ የስራ አፈጻጸማቸውን መከታተል እና አስፈልጊውን እገዛ ማድረግ How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን፡ vertexsacco@gmail.com በመላክ ማመልከት ይችላሉ፡፡

Deadline: May 26, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1