Marketing and Sales Officer
Position:
Organization: NIQU SAVING AND CREDIT
Not Specified
የስራ ማጠቃለያ
የግብይት እና ሽያጭ ኦፊሰሩ አዳዲስ አባልነትን በማሳደግ፣ የህብረት ስራ ማህበሩን አገልግሎቶች እና ምርቶች በማስተዋወቅ፣ እንዲሁም የአክሲዮን ሽያጭን እና የቁጠባ ባህልን የማሳደግ ኃላፊነት አለበት። የዚህ የስራ መደብ ዋና ትኩረት አዳዲስ አባላትን መመልመል፣ የፋይናንስ ምርቶችን ማስተዋወቅ እና በተቀማጭ ገንዘብ፣ በተበዳሪዎች ቁጥር እና በአጠቃላይ የቅርንጫፍ ተደራሽነት ላይ ቀጣይነት ያለው እድገት ማረጋገጥ ነው።
ይህ የሥራ መደብ የግብይት ስልቶችን በመተግበር፣ የመስክ የሽያጭ ተግባራትን በመምራት እና የብድር አሰባሰብ ጥረቶችን በመደገፍ ረገድ ወሳኝ ሚና ይጫወታል። ኦፊሰሩ በቅርንጫፍ የሚያቀርብበት: ኦፕሬሽን ማናጀር ቁጥጥር ስር ሆኖ፣ ለአዳዲስ አባላት፣ ለአክሲዮን ሽያጭ እና ለቁጠባ መሰብሰብ እና ብድር ተላመሽ የተቀመጡትን ዕለታዊ፣ ሳምንታዊ እና ወርሃዊ የሥራ ግቦች እንዲሳኩ ይሰራል ።
የስራ ኃላፊነቶች
የትምህርት ደረጃ: የመጀመርያ ዲግሪ በማንኛውም የትምህርት መስክ ያለው/ላት
የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት
ብዛት፡ 20
የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ እና አዲስ አበባ ዙርያ
ፆታ፡- ወንድ/ሴት
ደመወዝ፡- በድርጅቱ ስኬል መሰረት
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
አዳዲስ አባላትን በመመልመል እና የአባልነት እድገትን በማሳደግ የህብረት ሥራ ማህበሩን የገበያ ተደራሽነት ማስፋፋት
የማህበሩን አገልግሎቶች፣ ምርቶች፣ የአክሲዮን ሽያጭ እና የቁጠባ ባህል ለአባላትና ለህብረተሰቡ ማስተዋወቅ
የግብይት ስልቶችን በመተግበር እና የመስክ የሽያጭ ተግባራትን በመምራት የቅርንጫፉን የንግድ እድገት መደገፍ
የቁጠባ ማሰባሰብ፣ የብድር ተደራሽነት እና የብድር አሰባሰብ ጥረቶችን ከሚመለከታቸው ክፍሎች ጋር በመተባበር መደገፍ
ለአባልነት፣ ለአክሲዮን ሽያጭ፣ ለቁጠባ እና ለብድር ተደራሽነት የተቀመጡ ዕለታዊ፣ ሳምንታዊ እና ወርሃዊ ግቦችን ማሳካት
ለስራው ከተዘጋጁ ፖሊሲዎች፣ አሰራሮች እና መመሪያዎች በተገቢው ሁኔታ ተገዢ ሆኖ መስራት
የማመልከቻ መመሪያ
ከላይ የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ኦሪጅናል የትምህረት ማስረጃችሁን ከማይመለስ ኮፒ ጋር በመያዝ ለሚኩራ ክ/ከ ወረዳ 14 የካ አባዶ ልዩ ቦታ ገደራ ባጫ ሞል 3ተኛ ፎቅ ወይም የካ ክ/ከተማ መገናኛ መተባበር ህንፃ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 308 ወይም አዲስ ከተማ ክ/ከተማ አውቶቢስ ተራ ዘፀአት ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ማስታወሻ፡ የፈተናው ቀን ሰኔ 13/2018 ዓ.ም የካ አባዶ G-7 አደባባይ አባዶ የፍቅር መንደር ከወንድማማቾች ስጋ ቤት በስተጀርባ በሚገኘው ኮሚናል፣ ከጠዋቱ 2፡30 ላይ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0956505061 ይደውሉ፡፡
Job Requirements የመጀመርያ ዲግሪ በማንኛውም የትምህርት መስክ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - አዳዲስ አባላትን በመመልመል እና የአባልነት እድገትን በማሳደግ የህብረት ሥራ ማህበሩን የገበያ ተደራሽነት ማስፋፋት - የማህበሩን አገልግሎቶች፣ ምርቶች፣ የአክሲዮን ሽያጭ እና የቁጠባ ባህል ለአባላትና ለህብረተሰቡ ማስተዋወቅ - የግብይት ስልቶችን በመተግበር እና የመስክ የሽያጭ ተግባራትን በመምራት የቅርንጫፉን የንግድ እድገት መደገፍ - የቁጠባ ማሰባሰብ፣ የብድር ተደራሽነት እና የብድር አሰባሰብ ጥረቶችን ከሚመለከታቸው ክፍሎች ጋር በመተባበር መደገፍ - ለአባልነት፣ ለአክሲዮን ሽያጭ፣ ለቁጠባ እና ለብድር ተደራሽነት የተቀመጡ ዕለታዊ፣ ሳምንታዊ እና ወርሃዊ ግቦችን ማሳካት - ለስራው ከተዘጋጁ ፖሊሲዎች፣ አሰራሮች እና መመሪያዎች በተገቢው ሁኔታ ተገዢ ሆኖ መስራት How to Apply ከላይ የተዘረዘረውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ኦሪጅናል የትምህረት ማስረጃችሁን ከማይመለስ ኮፒ ጋር በመያዝ ለሚኩራ ክ/ከ ወረዳ 14 የካ አባዶ ልዩ ቦታ ገደራ ባጫ ሞል 3ተኛ ፎቅ ወይም የካ ክ/ከተማ መገናኛ መተባበር ህንፃ 3ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 308 ወይም አዲስ ከተማ ክ/ከተማ አውቶቢስ ተራ ዘፀአት ህንፃ 1ኛ ፎቅ ላይ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ማስታወሻ፡ የፈተናው ቀን ሰኔ 13/2018 የካ አባዶ G-7 አደባባይ አባዶ የፍቅር መንደር ከወንድማማቾች ስጋ ቤት በስተጀርባ በሚገኘው ኮሚናል፣ ከጠዋቱ 2፡30 ላይ መሆኑን እንገልፃለን፡፡Deadline: Jun 21, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 20
