Marketing Expert

Position:

Organization: Ethio Steel and Finishing PLC

Not Specified

የስራ መደብ መጠሪያ፡ ማርኬቲንግ ባለሙያ

ብዛት፡ 6

ፆታ፡ አይለይም

የስራ መስፈርቶች፡

የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመርያ ዲግሪ በማርኬቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች

የስራ ልምድ፡ 2 አመት እና ከዚያ በላይ በኮንስትራክሽን እቃዎች ላይ በሽያጭ ሰራተኛነት የስራ/ች

ቦታዎችን የሚያውቅ የምታቅ

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በቅሎ ቤት ከግሎባል ሆቴል ፊት ለፊት ጋራድ ህንፃ 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 432 በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ

ለበለጠ መረጃ +251990135281/+251900024700 መደወል ይችላሉ።

Job Requirements Bachelor's Degree in Marketing or in a related field of study with relevant work experience Salesperson job in construction materials How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በቅሎ ቤት ከግሎባል ሆቴል ፊት ለፊት ጋራድ ህንፃ 7ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 432 በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251990135281/+251900024700 መደወል ይችላሉ።

Deadline: May 12, 2025, 12:00 AM

Location: Beklo Bet

Amount: 6

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue