Position:
Organization: Waryt Mulutila International PLC
የስራ መደቡ፡ ማርኬቲንግ ዋና ክፍል ኃላፊ
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ዋና መ/ቤት
የመጀመርያ ዲግሪ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ኮሙኒኬሽን፣ ቢዝነስ ማኔጅምነት፣ ኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
6 አመትና ከዚያ በላይ በማርኬቲንኛ ሽያጭ ዘርፍ የስራ/ች እና ከዚህ ውስጥ 2 አምት በከፍተኛ ኃላፊነት የስራ/ች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ዋሪት ሙሉጥላ ኢንተርናሽናል ኃ.የተ.የግ.ኩባኛ ኃይሌ ገ/ስላሴ ጎዳና - ዉሃ ልማት ፊት ለፊት ዋሪት ህንፃ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ +251116610875 / +251116185072 / +251944342074 መደወል ይችላሉ
Job Requirements Bachelor's Degree in Marketing Management, Communication, Business Management, Economics or in a related field of study with relevant work experience, out of which 2 years in a managerial role How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ዋሪት ሙሉጥላ ኢንተርናሽናል ኃ.የተ.የግ.ኩባኛ ኃይሌ ገ/ስላሴ ጎዳና - ዉሃ ልማት ፊት ለፊት ዋሪት ህንፃ በአካል በመገኘት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251116610875 / +251116185072 / +251944342074 መደወል ይችላሉDeadline: May 7, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1