Marketing Manager

Position:

Organization: Uni Mas Engineering SC

Not Specified

የስራ መድቡ መጠሪያ፡ የማርኬቲንግ ኃላፊ

ፆታ፡ ወንድ/ሴት

እድሜ፡ 23 - 30

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ በስምምነት

ዋና ኃላፊነቶች፡

የድርጅቱ ያስቀመጠውን የሴልስ ታርጌት የሚያሳካ እንዲሁም ለማስፈፀም የሚጥር

ከአዲሱም ሆነ ነባር ከስተመሮች ጋር ያለውን ግንኙነት የበለጠ የሚያጠናከር

ከስራው ጋር ተያያዥነት ያለውን ሪፖርት በወቅቱ የሚያቀርብ

ክከስተመር የሚመጡ ማንኛውንም ጥያቄዎችን ፕሮፌሽን በሆነ መንገድ መመለስ የሚችል

ከማርኬቲንግ ዲፓርትመንትም ሆነ ከሌሎች ክፍሎች ጋር በቲም ወርክ መስራት የሚችል

የስራ መስፈርቶች፡

የመጀመርያ ዲግሪ በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች ከማርኬቲንግ እውቀት ያለው

በሙያው 2 አመት የሰራ

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ለቡ መብራት ሃይል ኢንዱስትሪ መንደር በሚገኘው ቢሮ በአካል በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ

ለበለጠ መረጃ +251911100544 / +251930329172 መደወል ይችላሉ

Job Requirements Bachelor's Degree in Electrical Engineeirng or in a related field of study with a knowledge in marketing and relevant work expereince Duties & Responsibilties: - Able to achieve and exceed sales targets set by the organization - Strengthens relationships with new and existing customers - Provides timely reports related to work - Able to answer any customer questions in a professional manner How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ለቡ መብራት ሃይል ኢንዱስትሪ መንደር በሚገኘው ቢሮ በአካል በመምጣት መመዝገብ ይችላሉ ለበለጠ መረጃ +251911100544 / +251930329172 መደወል ይችላሉ

Deadline: May 9, 2025, 12:00 AM

Location: Lebu

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue