Marketing Officer

Position:

Organization: Yoab Trading PLC

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

የመጀመሪያ ድግሪ በማርኬቲንግ፤በማኔጅመንት፤በአካውንቲንግ፤ በኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

በሙያው ሁለት አመት እና ከዛ በላይ ቀጥተኛ የሆነ የሥራ ልምድ ያለው/ያላት

የጨረታ ሰነዶችን የመሙላት ፤ የማዘጋጀት እንድሁም የመከታተል ልምድ ያለው እና በማርኬቲንግ/ ሴልስ ሥራ ላይ ብቁ የሆነ እውቀት እና አክህሎት ያለው እና መረጃ ማቅረብ የሚችል/የምትችል

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አምቸ ጎን ጆኒ ጋራጅ ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋ/ቢሮ በመገኘት ወይንም በኢሜል፡ yoabtrading@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251116910074/+251116910075/+251973565656 ይደውሉ።

Job Requirements Bachelor's Degree in Marketing, Management, Accounting, Economics, or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አምቸ ጎን ጆኒ ጋራጅ ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋ/ቢሮ በመገኘት ወይንም በኢሜል፡ yoabtrading@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251116910074/+251116910075/+251973565656 ይደውሉ።

Deadline: May 12, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 2

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue