Position:
Organization: Ahead Engineering PLC
ብዛት፡ 2
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ በሽያጭ እና ማርኬቲንግ ወይም በሌላ በማንኛውም የማህበራዊ ወይም የተፈጥሮ ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው / ያላት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ኤሜል፡ apply@aheadengineeringplc.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree in Sales and Marketing or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ኤሜል፡ apply@aheadengineeringplc.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።Deadline: Jun 7, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 2