Marketing Specialist

Position:

Organization: Dejene Lemessa Trading

Not Specified

  • ብዛት: 7

  • ደመወዝ፡ በስምምነት

የስራ መስፈርቶች:

  • የትምህርት ደረጃ: የመጀመርያ ዲግሪ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

  • የስራ ልምድ: 1 /አንድ/ ዓመትና ከዚያም በላይ በማርኬቲንግ በላይ በሽያጭ ሰራተኝነት የሰራ/ች

የማመልከቻ መመርያ

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ7 (ሰባት) የስራ ቀናት ውስጥ ሲግናል ከዳሽን ባንክ ፊት ለፊት ከሚገኘው ደጀኔ ለሜሳ ትሬዲንግ የማይመለስ ሲቪ፤ የትምህርትና የስራ ልምድ ፎቶ ኮፒ በመያዝ የሰራተኛ አስተዳደር መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፤ ለበለጠ መረጃ በሰልክ ቁጥር +251941020202/+251941242424 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

Job Requirements Bachelor's Degree in Marketing Management, Business Administration or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሲግናል ከዳሽን ባንክ ፊት ለፊት ከሚገኘው ደጀኔ ለሜሳ ትሬዲንግ የሰራተኛ አስተዳደር በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251941020202 /+251941242424 መደወል ይችላሉ።

Deadline: Jun 10, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue