Position:
Organization: Etete Foods Catering
የቅጥር ሁኔት፡ በቋሚነት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ/ ዋና መ/ቤት
ደመወዝ፡ በስምምነት
የት/ት ደረጃ፡ ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አስተዳደር ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስኮች
የስራ ልምድ፡ በአምራች ኢንዱስትሪ ውስጥ በማርኬትንግ/ በገበያ ጥናት/ ሙያ ላይ 6 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ/ች፡፡
በምግብ ወይም በመጠጥ ኢንዱስትሪ ውስጥ የሰራ/ች/ቢሆን ይመረጣል፤
መሰረታዊ የኮምፒውተር ዕውቀት ያለው/ላት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቃሊቲ ሸገር ህንፃ 2ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ወይም በኤሜል፡ etetefoods830@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114624419 / +251908333999 / +251911644027 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Master's or Bachelor's Degree in Marketing Management, Business Administration or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቃሊቲ ሸገር ህንፃ 2ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ወይም በኤሜል፡ etetefoods830@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114624419 / +251908333999 / +251911644027 መደወል ይችላሉ።Deadline: Jun 2, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1