Material Engineer
Position:
Organization: Yotek Construction
Not Specified
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ ጎጃም፣ኦሞ፣ማጂ
የስራ መስፈርቶች
የት/ት ደረጃ፡ የመጀምሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በኢንጅነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ: 6-5 አመት፣ ከዚህም ውስጥ 3 አመት በመንገድ ፕሮጀክት የሰራ/ች
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር ሳርቤት ቫቲካን አምባሲ ፊት ለፊት መርየም ህንፃ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ ስልክ:- +251115573196/+251115573197 ይደውሉ።
Deadline: Jan 5, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
