Mechanic

Position:

Organization: Prima Food Manufacturing PLC

Not Specified

  • ብዛት: 1

  • ደመወዝ: በስምምነት

  • የስራ ቦታ: ዱከም

የስራ መስፍርቶች:

  • የት/ት ደርጃ: የመጀመሪያ ድግሪ ወይም ቲቪኢቲ ደርጃ 5 በመካኒካል ኢንጂነሪንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

  • የስራ ልምድ: 2 -3 አመት

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ጀርባ ጤና ዘይት ፋብሪካ አጠገበ ፕሪማ የምግብ ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማ ዋና መሰሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል hr@primafoodprocessing.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114628678 ይደውሉ።

Job Requirements Bachelor's Degree or TVET Level 5 in Mechanical Engineering or a related field of study with relevant work experience. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊቲ ማረሚያ ቤት ጀርባ ጤና ዘይት ፋብሪካ አጠገበ ፕሪማ የምግብ ማቀነባበሪያ ኃ/የተ/የግ/ማ ዋና መሰሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል hr@primafoodprocessing.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114628678 ይደውሉ።

Deadline: Sep 8, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue