Mechanic

Position:

Organization: Samson Chernet General Contractor

Not Specified

ብዛት፡ 2

የስራ ቦታ፡ ሚዛን አማን፣ ጎሬ መቱ አየር ማረፊያ ግንባታ ፕሮጀክት

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ/ቲቪኢቲ/ዲፕሎማ በአውቶ ሞቲቭ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

የስራ ልምድ፡ 9 አመት፣ ከዚህም ውስጥ 5 አመት በመንገድ ፕሮጀክት የሰራ

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከፊጋ ምብራት ወደ ጎሮ በሚወስደው መንገድ 500 ሜትር ዝቅ ብሎ ቲጂ ኮሜርሻል ጋር በአካል በመገኘት ወይም https://goo.gl/maps/Pqh3PUxafDtB7epV9 መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251921125780/+251953403538/+25118684456 ይደውሉ።

Job Requirements Bachelor's Degree/TVET/Diploma in Automotive Technology or in a related field of study with relevant work experience, out of which 5 years in road construction How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከፊጋ ምብራት ወደ ጎሮ በሚወስደው መንገድ 500 ሜትር ዝቅ ብሎ ቲጂ ኮሜርሻል ጋር በአካል በመገኘት ወይም https://goo.gl/maps/Pqh3PUxafDtB7epV9 መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251921125780/+251953403538/+25118684456 ይደውሉ።

Deadline: Oct 21, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 2

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue