Mechanic

Position:

Organization: Anbessa Shoe

Not Specified

  • ብዛት፡ 1

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አባባ

የስራ መስፍርቶች፡

  • የት/ት ደርጃ፡ ቲቪኢቲ ደረጃ 3 በሜታል ወርክ እና ፋብሪኬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

  • የስራ ልምድ፡ 2 አመት

የማመልከቻ መመርያ፡

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አቃቂ ቆርቆሮ ፋብሪካ አለፍ ብሎ ካለው አባቦራ ሬስቶራንት ፊት ለፊት አንበሳ ጫማ ፋብሪካ አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል አድራሻ hr@anbessashoesc.org.com መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ +25114715454/+25114716997 ይደውሉ።

Job Requirements TVET Level 3 in General Metal Fabrication and Assembly, or in a related field of study with relevant work experience. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አቃቂ ቆርቆሮ ፋብሪካ አለፍ ብሎ ካለው አባቦራ ሬስቶራንት ፊት ለፊት አንበሳ ጫማ ፋብሪካ አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል አድራሻ hr@anbessashoesc.org.com መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ +25114715454/+25114716997 ይደውሉ።

Deadline: Nov 15, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1