Position:
Organization: Sons Industries PLC
ብዛት፡1
ደመወዝ፡ በስምምነት
ግዴታዎች እና ኃላፊነቶች፡-
ጉዳዮችን በትክክል ለመመርመር የተሽከርካሪ ሞተሮችን እና ሜካኒካል / ኤሌክትሪክ አካላትን መፈተሽ።
በተሽከርካሪ ኮምፕዩተር እና ኤሌክትሮኒክስ ሲስተም ውስጥ ያሉ ችግሮችን ለመለየት በኮምፒዩተራይዝድ የመመርመሪያ መሳሪያዎችን መጠቀም
የት\ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በመካኒካል ምህንድስና፣ በማኑፋክቸሪንግ ኢንጂነሪንግ፣ በአውቶሞቲቭ ኢንጂነሪንግ፣ በኤሌክትሮ ሜካኒካል ቴክኖሎጂ፣ በአውቶ ሞተር፣ በማሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 1-2 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ በኢሜል binyxe@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ።
Deadline: Sep 26, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1