Mechanic

Position:

Organization: Saturn International Business Plc

Not Specified

Job Requirements

የትምህርት ደረጃ፡

  • 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና መንጃ ፍቃድ ያለው መኪና ማሽከርክር የሚችል አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር

የስራ ልምድ፡

  • 1 አመት የስራ ልምድ ያለው

  • አይቪኮ መኪና(ትራከር)የመንዳት በቂ ልምድ ያለው

ደሞዝ: በድርጅቱ ስኬል መሰረት

How to Apply

መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦሪጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቦሌ ማተሚያ ፊት ለፊት የሺሕንፃ 6ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0115-57-24-70/0911-31-70-85/0993-94-96-38

ማስታወሻ፡ አመልካቾች በቂ ዋስትና ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

Job Requirements 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና መንጃ ፍቃድ ያለው መኪና ማሽከርክር የሚችል How to Apply መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦሪጅናል እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቦሌ ማተሚያ ፊት ለፊት የሺሕንፃ 6ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች በቂ ዋስትና ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡

Deadline: Apr 22, 2026, 12:00 AM

Location: Bole

Amount: 1