Mechanical Maintenance Supervisor
Position:
Organization: Burayu Development PLC
Not Specified
ብዛት፡ 1
ደመወዝ: በድርጅቱ የደመወዝ ስኬል መሰረት
የሥራ ቦታ፡ አዳማ ከተማ በሚገኘው ኩሪፍቱ ወረቀት ፋብሪካ
የስራ መስፈርቶች፡
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ፣ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት
የማመልከቻ መመርያ፡
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዳማ በሚገኘው ኩሪፍቱ ወረቀት ፋብሪካ የሰው ሃብት አስተዳደርና ጠቅላላ አገልግሎት ቢሮ ቁጥር 05 በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል: kuriftuhr@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251222120925/ +251715690645 መደወል ይችላሉ።
Deadline: Dec 24, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
