Medical Laboratory Technologist

Position:

Organization: Jimma University

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

የትምህርት ደረጃ፡

  • የመጀመሪያ ዲግሪ በላቦቶሪ ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች

  • የሙያ ፈቃድ ማስረጃ ያለው/ያላት

የስራ ልምድ፡

  • 3 ዓመት

  • የሁለት ተከታታይ አመታት (2017 እና 2018ዓ.ም.) የሥራ አፈፃፀም የግምገማ ውጤት 85% እና ከዚያ በላይ ያለው/ያላት

ብዛት፡ 1

የስራ ቦታ፡ የጅማ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ክሊኒክ

የማመልከቻ መመሪያ፡

አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር በመያዝ የሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ወይም አዲስ አበባ ሜክሲኮ ሳልሽ ኢንተርናሽናል አምስተኛ ሕንፃ ላይ ቢሮ ቁጥር 402 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡

ማስታወሻ፡ ለሁለተኛ ዲግሪ ለወንዶች 3.50 እና ከዚያ በላይ፣ ለመጀመሪያ ዲግሪ 3.25 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም ለሴቶች 3.25 እና ከዚያ በላይ፣ ለመጀመሪያ ዲግሪ 3 እና ከዚያ በላይ ፤ ለአካል ጉዳተኞች ለመጀመሪያ ዲግሪ 3.15 እና ከዚያ በላይ፣ ለመጀመሪያ ዲግሪ 2.5፤ ለታዳጊ ክልልና እና አርብቶ አደር አካባቢ ነባር ብሄረሰብ ተወላጅ ተማሪዎች ለሁለተኛ ዲግሪ 3.15 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም ለመጀመሪያ ዲግሪ 2.50 መሆን ይኖርበታል፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251111575610 ይደውሉ

ፋክስ ቁጥር፡ 402 አዲስ አበባ

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በላቦቶሪ ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋር በመያዝ የሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ወይም አዲስ አበባ ሜክሲኮ ሳልሽ ኢንተርናሽናል አምስተኛ ሕንፃ ላይ ቢሮ ቁጥር 402 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ማስታወሻ፡ ለሁለተኛ ዲግሪ ለወንዶች 3.50 እና ከዚያ በላይ፣ ለመጀመሪያ ዲግሪ 3.25 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም ለሴቶች 3.25 እና ከዚያ በላይ፣ ለመጀመሪያ ዲግሪ 3 እና ከዚያ በላይ፤ ለአካል ጉዳተኞች ለመጀመሪያ ዲግሪ 3.15 እና ከዚያ በላይ፣ ለመጀመሪያ ዲግሪ 2.5 መሆን ይኖርበታል፡፡ በተጨማሪም የሙያ ፈቃድ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡

Deadline: Jun 2, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1