Position:
Organization: Gesund Cardiac and medical Center
ብዛት ፡ 5
ደመወዝ ፡ በስምምነት
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በሜዲካል ላብራቶሪ የተመረቀ/ች ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
ችሎታዎች: ከ 2 ዓመት በላይ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሲኤምሲ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ጌዙንድ የልብና የውስጥ ደዌ ህክምና ማእከል አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ፡ +251994000095/0955927583/+251166676269
Deadline: Aug 12, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 5